Mizan Teferi Branch.Driver I at Bank of Abyssinia
, , Ethiopia -
Full Time


Start Date

Immediate

Expiry Date

21 Dec, 25

Salary

0.0

Posted On

22 Sep, 25

Experience

2 year(s) or above

Remote Job

Yes

Telecommute

Yes

Sponsor Visa

No

Skills

Driving, Banking Experience, Vehicle Maintenance, Safety Compliance, Record Keeping, Customer Service

Industry

Financial Services

Description
EDUCATION: 12th/10th Grade Complete; and Public I or Third level Driving License. EXPERIENCE: Minimum of 2 Years Driving experience. Experience in banking industry is advantageous የሥራ ዓላማ ለስራ ወደ ተለያዩ ስፍራዎች የሚንቀሳቀሱ የባንኩን ሰራተኞች ወይም ዕቃ/ንብረት ከቦታ ቦታ ማጓጓዝና በኃላፊነት የተሰጠውን ተሽከርካሪ በአግባቡ እና በጥንያቄ በመያዝ ተገቢውን አገልግሎት መስጠት ይሆናል፡፡ ዝርዝር ተግባራት: ሥራ ከመጀመሩ በፊት የሞተር ዘይት፣ ውሃ፣ መብራት፣ የጎማ ነፋስና የመሳሰሉትን ነገሮች መሟላታቸውን ማረጋገጥ። የባንኩን ከባድ፤ መካከለኛ፤ አነስተኛና ቀላል ተሽከርካሪዎች በመያዝ በከተማም ሆነ ከከተማ ውጭ ሠራተኞች ወይም ዕቃ በማጓጓዝ አገልግሎት መስጠት። ለተሽከርካሪው የሚያስፈልጉ ነገሮች እንደ ነዳጅ፣ መጠባበቂያ ጎማና የመፍቻ ዕቃዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ። በመስክ ሥራ ላይ ለተሽከርካሪው የሚያስፈልጉ ነገሮች እንደ ነዳጅና ሌሎች ዕቃዎችን ሲያስፈልጉ በህጋዊ ደረሰኝ መግዛት፤ እንዲሁም ማወራረድ። ጉዞ ከመጀመሩ በፊትና ከጨረሰ በኋላ የተሽከርካሪው የኪሎ ሜትር ቆጣሪ መነሻና መድረሻ ቁጥሮችንና የሄደባቸው ቦታዎችን በተዘጋጀው ቅጽ ወይም ፎርም ላይ መመዝገብ። ለተሽከርካሪው የሚያስፈልጉትን መለዋወጫና እድሳት በመከታተል ለክፍል ኃላፊው ወይም ለትራንስፖርት አስተዳደር በወቅቱ ማሳወቅ። አነስተኛ ጥገናዎችን ያከናውናል፤ ከአቅም በላይ የሆነ ብልሽት ሲያጋጥም ሁኔታውን ወዲያው ለትራንስፖርት አስተዳደር ማሳወቅ። እንዲያደርስ የተረከበውን ንብረት በአግባቡ ቆጥሮ ለሚመለከተው አካል ማስረከብ። የተረከበውን ተሽከርካሪ ደህንነት በሚገባ መጠበቅ። ተሽከርካሪው በብልሽት ምክንያት ለጥገና ጋራዥ ሲገባ ክትትል ማድረግ ፤ በትክክል መሠራቱንም ማረጋገጥ፤ እንደአስፈላጊነቱም ሁኔታውን ለክፍል ኃላፊው ወይም ለሚመለከተው አካል በወቅቱ ማሳወቅ። ተሽከርካሪው በወቅቱ ሰርቪስ እንዲደረግለት መጠየቅ። ተሽከርካሪውን በየዓመቱ ማስመርመር። ቦሎና ሌሎች እንዲለጠፉ የተጠየቁ ሰነዶች በተፈቀዱ የሽከርካሪው አካል ላይ መለጠፍ። በስራ ሰዓት የባንኩን የደንብ ልብስ ንጽህናውን ጠብቆ መልበስ:: ከቅርብ የስራ ሀላፊው የሚሰጡ ሌሎች ተያያዥ ስራዎችን ማከናወን።
Responsibilities
The driver is responsible for transporting bank employees or goods between various locations safely and efficiently. They must ensure the vehicle is well-maintained and comply with all safety regulations.
Loading...